Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅር ነው የጐደለኝ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው የጐደለኝ

በደልን የምቆጥር ነኝ

ጌታ ይቅር ባይ አድርገኝ

መራራ ሥሬን ቁረጥልኝ

በአንተው ፍቅር የጣፈጠ ሕይወት ስጠኝ