Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅር ያሸንፋል — ኤልያስ ገመቹ

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ

ኢየሱስ ያሸንፋል አቤት

ዓይናችን አይቶታል እህ

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ