Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅርህ ትልቅ ነው — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

ፍቅርህ ጥልቅ ነው (ጌታዬ)

ምህረትህ ብዙ (ጌታዬ)

ቸርነትህ አያልቅ (ጌታዬ)

አንተ ታላቅ ነህ (ጌታዬ)

ስራህ ግሩም ነው ጌታዬ ጌታዬ

አንተ ነህ ባለውለታዬ/አንተ ልዩ ነህ ለእኔ (፪x)