Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅርህ መልካም ነው — እንዳልካቸው ሃዋዝ

ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህ መልካም ነው ለእኔ (፪x)

አመልክሃለሁ በቀንም በሌሊትም ኢየሱስ መድህኔ (፪x)

የህይወቴ ጌታ የሕይወቴ ንጉሥ

አንተ ብቻ ነህ ኢየሱስ

የሕይወቴ ተስፋ የመኖሬ ትርጉም

ከአንተ ውጬ ሌላ የለም አዎ ሌላ የለም

አንተ ብቻ ነህ ለዘለዓለም አዎ ለዘለዓለም (፪x)