Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅርህ ነክቶኛል — ምህረት ኢተፋ

ምህረትህና ቸርነትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል

እለት እለት ክቡር ደሙ ይሸፍነኛል ይጠብቀኛል

ሃሌሉያ ቤትህ ያገቡኛል

ታማኙ እጅህ መቼ ይጥላል