ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር እንደሰው ቢሆን ኖሮ
እንደ ሰው ቢያስብ ኖሮ
ኃጢአቴን ልናዘዝ ህሊናዬ ሲወቅሰኝ
ምህረትም ልማጠነው ደጅ ባስጠናኝ
ውድቀቴ ሳይገደው ባላገጠ ፊቱ በጠቆረ
ፍቅሩ ቀዝቅዞብኝ ድምጹ በሻከረ
ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር እንደሰው ቢሆን ኖሮ
እንደ ሰው ቢያስብ ኖሮ
ኃጢአቴን ልናዘዝ ህሊናዬ ሲወቅሰኝ
ምህረትም ልማጠነው ደጅ ባስጠናኝ
ውድቀቴ ሳይገደው ባላገጠ ፊቱ በጠቆረ
ፍቅሩ ቀዝቅዞብኝ ድምጹ በሻከረ