Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅሩን ቀምሼአለሁ — ዳንኤል አምደሚካኤል

ፍቅሩን ቀምሻለሁ ምሕረቱን አይቼዋለሁ

ድንቅ ነው በሕይወቴ ያረገዉ መድኃኒቴ

ኦ ኃያል ሥሙን ኢየሱሴን ልባርከው (፪x)

ምሕረቱን አይቻለሁ (፪x) ላመልከው ፈቅጃለሁ

ድንቅ ነው በሕይወቴ (፪x) ያረገው መድኃኒቴ