Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፈራ ፍርሀቴ — አስቴር አበበ

ውሉን አልሳተም የህይወቴ ድውር

ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ጸጋ

እንዲሆነኝ አቅም እስክደርስ እርሱ ጋ

በአቅመኞች ጉልበት በብርቱዎች ማደም

የማትገፈፍ ልብሴ ለኔ እንዳንተ የለም

ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ጸጋ