ቁጥር 1 · Verse 1
ብዙ አመታት ከእኔ ጋራ ስትወጣ ስትወርድ
ስለ ስሜ ስትሰደብ ስትመታ ስትዋረድ
ልመጣ ስል ትንሽ ሲቀር ልጐበኝህ
ልፋትህን ከንቱ አድርገህ ምነው ሸሸህ