ልጄ ሆይ ህጌን አትርሳ ልብህም ት እዛዛቴን ይጠብቅ
ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ
ቃልህን ሰምቻለሁ ድምፅህን ሰምቻለሁ
ምክርህን ሰምቻለሁ ሰምቻለሁ
ፍሬ እንዳታጣብኝ ግን እፈራለሁ
የሚወድህ ቃልህን ይጠብቃል
ልጄ ሆይ ህጌን አትርሳ ልብህም ት እዛዛቴን ይጠብቅ
ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ
ቃልህን ሰምቻለሁ ድምፅህን ሰምቻለሁ
ምክርህን ሰምቻለሁ ሰምቻለሁ
ፍሬ እንዳታጣብኝ ግን እፈራለሁ
የሚወድህ ቃልህን ይጠብቃል