Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍሰሃዬ — ሃና ተክሌ

የምፈልገውን ሁሉ ባገኝ

የምፈልገው ደስታ ጋራ አልደርስም

ስደርስበት ይቀልብኛል

ሳልጠግበው ይሰለቸኛል