Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፈጣሪ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

አምናለው ዛሬም በዚህ አለህ

አምናለው ዛሬም ትሰራለህ

አንተ ብቻነህ ፈጣሪ ብቻህን ፈጣሪ

ጀማሪ ፈጣሪ የሁሉ ፈጣሪ

ይሁን ይሁን ብለህ

ፍጥረታትን በቃልህ ፈጠርህ