Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍጥረት የሚደገፍበት — ዳንኤል አምደሚካኤል

ፍጥረት የሚደገፍበት

እኔም ተስፋ ማደርግበት

ጌታ ነው እንከን የሌለበት

ልዘምር እስቲ ልቀኝለት

ለሕይወት ጥያቂ ለእንቆቅልሹ

ጌታ ነው ምላሽ አቻ የለሹ