Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍፁም እንከን የለው ውበትህ — ለዓለም ጥላሁን

እኔማ ቢሆንልኝማ

በክብርህ ውስጥ አድሬ

በህልውናህ ኖሬ

ያን መልካሙን ፈትህን

ታይቶ የማይጠገበውን

ካገኘሁ ያኔ ኖርኩኝ/ረካሁ እላለሁ (፪x)