Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፈውሴ — አስራት ሙላቸው

ፈውሴ ለነፍሴ በመመለሴ እንደሆነ አውቄያለሁ - መልሰኝ እመለሳለሁ

መልሰኝ መልሰኝ መልሰኝ እመለሳለሁ

ፈውሰኝ ፈውሰኝ ፈውሰኝ ድኜ ቀራለሁ