Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍለጋው አደረገኝ — አስቴር አበበ

እንደገናን ባያውቅ ዳግም ዕድል ባይሰጥ

ማን ይችል ነበረ የጌታን ደጅ ሊረግጥ

እየተደገፈ በማይሰፈር ፀጋው

እንደኔ የቆመ ስንቱን ቤት ይቁጠረው