Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፊትህ አለ — ኤባ ድንኤል

ምህረትህ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው

ታማኝነትህም እጅጉን ብዙ ነው

ሰራሁት የምለው በጎነት ሳይኖረኝ

በምህረት በፍቅርህ ዛሬም ምታኖረኝ

አንዳች የሰራሁት ፅድቅ እንኳ ሳይኖረኝ

በመልካምነትህ ዛሬም ምታኖረኝ