Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ — ታደሰ እሸቴ

በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ

ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ

በደስታ በሃሴት በዝማሬ

ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (፪x)