Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግቡ በምሥጋና — ሮማን ሳሙኤል

እግዚአብሔር ቸር (፫x)

ምህረቱ ለዘለዓለም

እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና

ወደ ደጆቹ በመገዛት ኑና

ወደ አደባባዮቹም ግቡ በምሥጋና

ኑና ግቡ በምሥጋና