Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግድ የለም — ቃልኪዳን ጥላሁን

አይዞሽ በርቺ ግድ የለም (፪x)

ሁሉም ያልፋል እንደማያልፍ የለም

ጨለማው ሲያልፍ ሌሊቱ ሲነጋ

ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ

አይዞህ በርታ ግድ የለም (፪x)

ሁሉም ያልፋል እንደማያልፍ የለም