Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ አበረታኝ — ሳሙኤል ቦርሳሞ

ጌታ አበረታኸኝ አጠገቤ ቆሞ

ኢየሱስ አበረታኸኝ አጠገቤ ቆሞ

ፈጥኖ ደረሰና ከክፉ ፊት ቀድሞ

ነፍሴን ከሚዋጋ ከክፉ ፊት ቀድሞ