Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ ነው — ካሌብ ተስፋዬ

አለኝ ያልኩት ሁሉ በንፋስ ሲወሰድ

ከመከራው ብዛት ብቻዬን ስሰደድ

ተስፋዬ ተሟጦ ምድረ በዳ ሳለሁ

እጁን የዘረጋ እንግዳ ሰው አየሁኝ