Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገለበጠው እንጂ — ተከስተ ጌትነት

ገለበጠው እንጂ ድንገት ጌታ ደርሶ

ጠላት ሲጠባበቅ ጉድጓድ ለእኔ ምሶ

ነገር ሲፈልገኝ ስፍራ ለማስለቀቅ

በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ገባበት