Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግልሙትናዋ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ግልሙትናዋ እጅግ ስለበዛ

ሥራዋ አይቆምም ጻዲቅ ካልተነሳ

የነብያትና የቅዱሳን ጠላት

ጻድቅ ታጥቀህ ውጣ እርሱዋን ተበቀላት