Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገመድ ባማረ ስፍራ — አብርሃም እና እያሱ ተክለማሪያም

ገመድ ባማረ ስፍራ ወድቃልኝ ዕርስቴም ተዋበችልኝ

የሀዘን ዘመኔ ተረሳ በሰማይ ደስታ ተሞላ

እድል ፋንታ ስለሆነኝ

በሕይወት ጎዳና ላይ እግሮቼን አጸናሁ

ምሥጋና አምልኮ ውዳሴ ለንጉሡ

በሰማይ ሰማያት መላዕክት ይዘምሩ