Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግን እርሱ — ተመስገን ማርቆስ

የኪዳን ልጅ ኪዳን ያለው

የተስፋ ዘር ተስፋ ያለው (፪x)

አይጠፋም ይለመልማል

ገና ምድርን ይወርሳል (፪x)

የአብርሃም ዘር ብዛ ያለው

ውረስ ያለው ቃል የሰጥው

ጋሻ ሆኖት ከለላው

በባዕድ ምድር ላይ መራው