Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የገና ብርሃን — የመካነ ኢየሱስ መዘምራን

በቤተልሔም ሌሊት ኮከብ በራ

ለእረኞች ተነገረ ታላቅ ዜና

አዳኝ ተወልዷል ዛሬ ለእናንተ

ክርስቶስ ጌታ በዳዊት ከተማ