Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገና ብዙ ክብር — ካሌብ ተስፋዬ

ገና ብዙ (፫x) ክብር እናያለን ቀኑ ደርሷል

የነገው ዶፍ ዝናብ ምልክቱ ተሸፍኖ ይሰማናል

ወንጌሉ ጉልበት ኃይል አለው አይፈራም የትም ይገባል

ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነውና ያሸንፋል (፪x)