Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገና ከጅምሩ — መስፍን ጉቱ

ገና ከጅምሩ ውድቀቴን ሲጠባበቁ

በትንሽ በትልቁ ድካሜ ሲሳለቁ (፪x)

ልቤ በጌታ ላይ አበረታሁና

ዛሬ ከፍታ ላይ ወጣሁ ለምሥጋና (፪x)