Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገና ከመጀመሪያው — አስቴር ሞገስ

ገና ከመጀመሪያው ከዚያን ቀን ጀምሮ

አሁንም ሊሰራኝ እጅግ አሳምሮ

ፈቀቅ አደረገኝ እኔን ወደ ማዶ

ከፊት ይልቅ ሊያሳየኝ ሊያበራልኝ ወዶ