Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገና ነው ገና — ተመስገን ማርቆስ

ዞር በል አንተ ክፉ ሂድ ከአጠገቤ

ተራዬን ልጨርስ ልድረስ እስከግቤ (፪x)

ጌታ ያየልኝንም ሄጄ እስክወርሰው

መቆም አልፈልግም ልሂድ ላገልግለው (፪x)

አላለቀም ገና በእኔ የጀመረው

አላለቀም ገና በእኔ የጀመረው