Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገና ሳይከፈል ባህሩ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ሁኔታ መጣና ጠየቀኝ

ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ

ነገሩ መጣና ጠየቀኝ

ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ

ከፍታው መጣና ጠየቀኝ

ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ