Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገናና — አሉላ ጌታሁን

አቤቱ በስራህ - ስምህ የገነነ

በሰማይ በምድር - የተመሰገነ፤

ያንተን ህልውና - የሚጠራጠሩ

በእጆችህ ስራ - ከምክንያት አጠሩ

ገናና ነህ ዝነኛ

የፍጥረት ምንጩ መገኛ