Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገናና ነህ — ሳሙኤል ካሳሁን

ቅጥሬ መዳን ሆኖአል ጌታ

በሬ ምስጋና

ነገሥታት የክብርህን ጸዳል ያያሉ

አሕዛብ ለግርማህ ይሰግዳሉ

ብርሀን በርቶአልና በድቅድቁ (፫x)