Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግራ ቀኝ አልልም — ኤደን እምሩ

ግራ ቀኝም አልልም

ወደ ኋላ ወደ ፊት

በአንተ ልቤ እርፍ ብሏል

ሰላም በአንተ አግኝቷል

በጥያቄዬ ሁሉ ጌታ ጣልቃ እየገባ

ነገሬን አሳምሮ ዓይኔ በደስታ አነባ