Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ገረመኝ — አስቴር ዮሴፍ

የትኛው ወዳጅ ነው የትኛው አባት

እስከ ዛሬ ድረስ ሳይደክም ሳይታክት

ሊሸከም የሚወድ ከኃጥያት ከነክፋቴ

ጌታ አንተን ብቻ አየሁ ፍፁም አፍቃሪዬ