Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግታው ሰበቤን — ሃና ተክሌ

ከነገር ጅማሬ ፍጻሜ ይልቃል

ቀን ሳለ ጎበዝ ከየት እንደወደቀ ያስባል

የጅማሬው ውበት የዳነበቱ

ደብዝዞ ሳያልቅ በመንገድ ከንቱ

በጸጋ ሽፋን ፋኖ ተማምኖ

ስቆ ለውሃ ብዙ አለና የቀረ ባክኖ