Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታዬ እኮ ነው — ቴዎድሮስ ታደሰ

ጌታዬ እኮ ነው እንዲህ ያደረገው

አምላኬ እኮ ነው ይህን ያደረገው

ወዳጄ እኮ ነው እንዲህ ያደረገው

ኢየሱሴ እኮ ነው ይህን ያደረገው

እንዲህ እና እንዲያ ብዬ የምለው

ታሪክ የለኝም ታሪኬ እርሱ ነው(፪x)