Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ አለኝ — አውታሩ ከበደ

አምላኬ ነው የደገፈኝ እንዳልወድቅ በድካሜ

በሃሩሩ ጥላ ሆኖ ሳይለየኝ ከአጠገቤ

ከኋላዬ ሲከተለኝ እንቅፋቱ እንዳይጐዳኝ

የጠላዬን ወጥመድ ሰብሮ መኖሪያዬ ሆነልኝ