Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ ብቻ ታማኝ ነው — ሮማን ሎሬንሶ

በዓለም ላይ ቢዞር ቢዞር

አይገኝም ያለ እንደ እግዚአብሔር

መደነቅ መገርም ሞላብኝ

አምላኬን ሳስበው ደስ አለኝ (፪x)