Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ እኮ ነህ — ዮሴፍ በቀለ

ካለመኖር ወደመኖር ታመጣለህ

ቃል ይውጣ እንጂ ምንተስኖህ ትሰራለህ

ኢየሱስ ጌታ ነህ (፪x)

አባቴ ጌታ ነህ (፪x)