Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ እኮ ነው — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

የውሃውን ማዕበል ወጀቡን ሚገስጸው

በአንዲት ቃል ብቻ ግዑዙን የሚያዘው

በድንቅ ተዓምራቱን ልጆቹን የሚስደንቅ

በተለቀባቸው ላይ ሆኖ የሚታይ ትልቅ