Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ እኮ ነው — ተስፋዬ ጫላ

ጌታ እኮ ነው መቃብሬን ከፍቶ

ጌታ እኮ ነው በሕይወት ኑር ያለኝ

ጌታ እኮ ነው ማነው የሚቃወም

ጌታ እኮ ነው ማነው የሚከሰኝ

ጌታ እኮ ነው ሸክሜን ከላዬ ላይ

ጌታ እኮ ነው ቀንበሬን የሰበረው

ጌታ እኮ ነው ክፉውን አልፈራ

ጌታ እኮ ነው ቀና ብዬ እሄዳለሁ