Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ አንደተናገረ — ዳዊት (ዳኒ) ወልዴ

ጌታዬ አምላኬ ይዋሽ ዘንድ እንደሰው አይደለምና

ላይችል ላይፈጽም ላይሞላ እንዲያው ቃል አይገባምና

እርሱ ይሁን ያለው ይሆናል ቃሉ መች መሬት ጠብ ይላል

የፍጥረት ሁሉ ገዢ ነው እንደወደደ ያደርጋል

የጠራኝ ጌታዬ የታመነ

ሁሉ እንደቃሉ የሆነ

ምንተስኖት የማመልከዉ

ለሀይሉ ወሰን የሌለዉ