Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ እውነተኛ ነው — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ጌታ እውነተኛ ነው አይዋሽም

የሰጠውን ኪዳን አይረሳም

ይልቅ ታገስና ጠብቀው ጥቂት ነው የቀረው

ኦ ወንድም ራዕዩ ቸኩሏል ወደ ፍፃሜውም ገስግሷል

ኦ እህት ራዕዩ ቸኩሏል ተሰፋው እውን ሊሆን ጊዜው ቀርቧል