Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ ሆይ አትመጣም ወይ — ታምራት ሃይሌ

በእሳት ቁጥቋጦ የተገለጥከው

የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ነኝ ያልከው

መርዛሙን እባብ በትር ያደረክ

በመስኪን ነገር ባሕሩን የከፈልክ

መርዙን አውጣልን ከበትራችን

መድሃኒት አርገን ለምድራችን