Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ ሆይ — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

ጌታዬ ሆይ መንገዴን አደራ

የምሄድበት ሃገር ሩቅ ነው አደራ

ጌታዬ ሆይ ሕይወቴን አደራ

የምሄድበት መንገዱ ሩቅ ነው አደራ