ቁጥር 1 · Verse 1
ጌታ ለሕይወቴ አንተ መሪ ሁነህ
ለኑሮዬም ጥላ ሃሩር እንዳይጐዳኝ
እባክህ ሁንልኝ እኔ ደካማ ነኝ
አንተ ግን ብርቱ ነህ ጸንተህ የምትገኝ
ጌታ ሆይ ለልጅህ የምታውቅ አንተ ነህ
የሚበጀኝንም ሁሉን አዘጋጅተህ
ለእኔ ታስባለህ ትጠነቀቃለህ
የማይጠቅመኝንም ወዲያ ትጥላለህ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጌታ ለሕይወቴ አንተ መሪ ሁነህ
ለኑሮዬም ጥላ ሃሩር እንዳይጐዳኝ
እባክህ ሁንልኝ እኔ ደካማ ነኝ
አንተ ግን ብርቱ ነህ ጸንተህ የምትገኝ
ጌታ ሆይ ለልጅህ የምታውቅ አንተ ነህ
የሚበጀኝንም ሁሉን አዘጋጅተህ
ለእኔ ታስባለህ ትጠነቀቃለህ
የማይጠቅመኝንም ወዲያ ትጥላለህ