ጌታ ለኔ ያድረከው ልቆጥረው አልችልም ወለታህ ብዙ ነው
ኢየሱስ ስለወደድ እወድሃለሁኝ አከብረሃለሁኝ ተመስገን እያልኩኝ
ሳላውቅህ አውቀኸኝ ሳልወድህ ወድኸኝ
በምረትህ ከበህ ቤትህ አኖርከኝ
ከነፍሴ ምሥጋና ለአንተ እሰዋለሁ
ምህረት ቸርነትህን እናገራለሁ
ጌታ ለኔ ያድረከው ልቆጥረው አልችልም ወለታህ ብዙ ነው
ኢየሱስ ስለወደድ እወድሃለሁኝ አከብረሃለሁኝ ተመስገን እያልኩኝ
ሳላውቅህ አውቀኸኝ ሳልወድህ ወድኸኝ
በምረትህ ከበህ ቤትህ አኖርከኝ
ከነፍሴ ምሥጋና ለአንተ እሰዋለሁ
ምህረት ቸርነትህን እናገራለሁ