Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ ነው ኢየሱስ — እንዳሻው ታሪኩ

ከስሞች የበላይ ታላቅ ስም ያለው

የሰላም አለቃ ኢየሱስ ጌታ ነው

ድንቅ መካር ሀያል አምላክ የተባለው

የዘላለም አባት ጌታዬ ልዩ ነው